+251944477598 admin@marekospecialweredasito.gov.et

ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች

የማረቆ ልዩ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት መሠረታዊ መመሪያዎች

ራዕይ

እስከ 2030 በክልላችን ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂ እድገት ማሳየት

ተልዕኮ

ማህበረሰቡ በቴክኖሎጂ እንዲጠቀም ማበረታታት

እሴቶች

  • ታማኝነት
  • ትጋት
  • ፈጠራ
  • በቡድን መስራት